tg-me.com/addistechshow/1639
Create:
Last Update:
🧲🧲🧲በ2014 የ5ጂ ሞባይል ቴክኖሎጂ ሙከራ እንደሚደረግ ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ!
በበጀት ዓመቱ የ5ጂ ሞባይል ቴክኖሎጂ ሙከራ እንደሚደረግ ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል።የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም የ3 ዓመት ስትራቴጂና የ2014 በጀት ዓመት እቅድን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
በበጀት ዓመቱ 3.8 ሚሊዮን ተጨማሪ ደንበኞችን ለማስተናገድ የሚያስችል የሞባይል ኔትዎርክ አቅም ለመገንባት እቅድ እንደተያዘም ተገልጿል። የአገልግሎት ጥራትን፣ ተደራሽነትን አና የደንበኞች ተሞክሮን ለማሻሻል የሚያስችል የኔትዎርክ እና ሲስተም አቅም ማሳደጊያ ፕሮጀክቶች እንደሚካሄዱም ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ገልጸዋል።ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 70 ቢሊየን ብር ለማግኘት አቅዶ እየሠራ እንደሆነ አስታውቋል።
🧲😔በአዲስ አመት
ኢትዮ- ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ ለደንበኞች ምቹና ቀልጣፋ የሆኑ አዳዲስ አሰራሮችን ይተገብራል ብለዋል።
በአሰራሩ ቅናሽ የተደረገባቸውን ጨምሮ ከዚህ በፊት ያልነበሩና ደንበኞች በቀላሉና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገለገሉባቸውን አሰራሮች ይተግብራል ብለዋል።
የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ከዛሬ ጀምሮ ፓኬጅ ሲጠቀሙ የ20 በመቶ ቅናሽ ያገኛሉ።
በአዲስ አመት ለአንድ ወር የሚቆይ አደይ አበባ የተሰኘ የሞባይል ፓኬጅ አገልገሎት 44 በመቶ ቅናሽ ተደርጎበት ስራ ላይ ይውላል ብለዋል።
የንግድ ተቋማት ፓኬጅ ገዝተው በአጭር የፅሁፍ መልእክት መረጃ የሚቀያየሩበት የ68 በመቶ ቅናሽ ያለው አሰራርም ይጀመራል ብለዋል።
Via EBC
#AddisTechShow
@AddisTechShow
BY Addis Tech Show

Share with your friend now:
tg-me.com/addistechshow/1639
View MORE
Open in Telegram
Addis Tech Show Telegram | DID YOU KNOW?
Among the actives, Ascendas REIT sank 0.64 percent, while CapitaLand Integrated Commercial Trust plummeted 1.42 percent, City Developments plunged 1.12 percent, Dairy Farm International tumbled 0.86 percent, DBS Group skidded 0.68 percent, Genting Singapore retreated 0.67 percent, Hongkong Land climbed 1.30 percent, Mapletree Commercial Trust lost 0.47 percent, Mapletree Logistics Trust tanked 0.95 percent, Oversea-Chinese Banking Corporation dropped 0.61 percent, SATS rose 0.24 percent, SembCorp Industries shed 0.54 percent, Singapore Airlines surrendered 0.79 percent, Singapore Exchange slid 0.30 percent, Singapore Press Holdings declined 1.03 percent, Singapore Technologies Engineering dipped 0.26 percent, SingTel advanced 0.81 percent, United Overseas Bank fell 0.39 percent, Wilmar International eased 0.24 percent, Yangzijiang Shipbuilding jumped 1.42 percent and Keppel Corp, Thai Beverage, CapitaLand and Comfort DelGro were unchanged.
Addis Tech Show from kr